ኤፌሶን 6:2-3
ኤፌሶን 6:2-3 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“አባትህንና እናትህን አክብር” በሚለው ቀዳሚ ትእዛዝ ውስጥ ያለው ተስፋ፣ “መልካም እንዲሆንልህ፣ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም” የሚል ነው።
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:2-3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
“አባትህንና እናትህን አክብር” የሚለው ትእዛዝ የተስፋ ቃል ያለበት የመጀመሪያ ትእዛዝ ነው፤ ይህንንም ብታደርግ “ሁሉ ነገር ይሰምርልሃል፤ በዚህም ምድር ላይ ዕድሜህ ይረዝማል።”
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡኤፌሶን 6:2-3 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
“አባትህንና እናትህን አክብር፤” ከተስፋ ቃል ጋር የተሰጠ የመጀመሪያው ትእዛዝ ነው፤ “መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም”
Share
ኤፌሶን 6 ያንብቡ