አስቴር 7:6 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
አስቴር 7:6 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አስቴርም፣ “ያ ባላጋራና ጠላት ይህ ክፉው ሐማ ነው” አለች። ከዚያም ሐማ በንጉሡና በንግሥቲቱ ፊት እጅግ ደነገጠ።
ያጋሩ
አስቴር 7 NASVአስቴር 7:6 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
አስቴርም “ጠላታችንና ሞት የፈረደብንማ ሃማን የተባለው ይህ ክፉ ሰው ነው!” አለችው። ሃማንም እጅግ በመደንገጥ አንዴ ወደ ንጉሡ፥ አንዴ ወደ ንግሥቲቱ ይመለከት ነበር፤
ያጋሩ
አስቴር 7 አማ05አስቴር 7:6 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አስቴርም፦ ያ ጠላትና ባለጋራ ሰው ክፉው ሐማ ነው አለች። ሐማም በንጉሡና በንግሥቲቱ ፊት ደነገጠ።
ያጋሩ
አስቴር 7 አማ54