ሕዝቅኤል 36:25
ሕዝቅኤል 36:25 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በእናንተ ላይ ንጹሕ ውሃ በመርጨት ከጣዖት አምልኮአችሁና ከርኲሰታችሁ ሁሉ እንድትነጹ አደርጋለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 36 ያንብቡሕዝቅኤል 36:25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ጥሩ ውኃንም እረጭባችኋለሁ፤ እናንተም ከርኵሰታችሁ ሁሉ ትነጻላችሁ፤ ከጣዖቶቻችሁም ሁሉ አነጻችኋለሁ።
Share
ሕዝቅኤል 36 ያንብቡ