ዕዝራ 10:4
ዕዝራ 10:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ይህም ነገር ለአንተ ይገባልና፥ እኛም ከአንተ ጋር ነንና ተነሣ፤ በርታ፤ አድርገውም።”
ያጋሩ
ዕዝራ 10 ያንብቡዕዝራ 10:4 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ይህም ነገር ለአንተ ይገባልና፥ እኛም ከአንተ ጋር ነንና ተነሣ! አይዞህ፤ አድርገው።”
ያጋሩ
ዕዝራ 10 ያንብቡ