ዘፍጥረት 13:8
ዘፍጥረት 13:8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አብራምም ሎጥን እንዲህ አለው፤ “እኛ ወንድማማቾች ነንና፣ በአንተና በእኔ ወይም በእረኞቻችን መካከል ጠብ ሊኖር አይገባም።
Share
ዘፍጥረት 13 ያንብቡዘፍጥረት 13:8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
አብራምም ሎጥን አለው እኛ ወንድማምች ነንና በእኔና በአንተ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ እንዳይሆን እለምንሃለሁ።
Share
ዘፍጥረት 13 ያንብቡዘፍጥረት 13:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ከዚህ በኋላ አብራም ሎጥን እንዲህ አለው፤ “እኛ ወንድማማች ስለ ሆንን በእኔና በአንተ መካከል እንዲሁም በእኔ እረኞችና በአንተ እረኞች መካከል ጠብ ሊነሣ አይገባም፤
Share
ዘፍጥረት 13 ያንብቡ