ዘፍጥረት 17:11
ዘፍጥረት 17:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለዚህ ሁላችሁም ሸለፈታችሁን ትገረዛላችሁ፤ ይህም በእኔና በእናንተ መካከል ላለው ኪዳን ምልክት ይሆናል።
Share
ዘፍጥረት 17 ያንብቡዘፍጥረት 17:11 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የቍልፈታችሁንም ሥጋ ትገረዛላችሁ፤ በእኔና በእናንተ መካከል ላለውም ቃል ኪዳን ምልክት ይሆንል።
Share
ዘፍጥረት 17 ያንብቡዘፍጥረት 17:11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ሸለፈታችሁን ትገረዛላችሁ፤ ይህም በእኔና በእናንተ መካከል ላለው ቃል ኪዳን ምልክት ይሆናል፤
Share
ዘፍጥረት 17 ያንብቡ