ዘፍጥረት 25:30
ዘፍጥረት 25:30 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ስለዚህም ያዕቆብን “ከዚህ ከቀይ ወጥ ስጠኝ” አለው። ኤዶም የተባለውም በዚህ ምክንያት ነበር።
Share
ዘፍጥረት 25 ያንብቡዘፍጥረት 25:30 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዔሳውም ያዕቆብን፥ “ከምስር ንፍሮህ አብላኝ፤ እኔ እጅግ ደክሜአለሁና” አለው፤ ስለዚህም ስሙ ኤዶም ተባለ።
Share
ዘፍጥረት 25 ያንብቡ