ዘፍጥረት 32:25
ዘፍጥረት 32:25 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ያ ሰው ያዕቆብን በትግል ማሸነፍ እንዳቃተው ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ መታው፤ ያዕቆብም በሚታገልበት ጊዜ ጭኑ ከመገጣጠሚያው ላይ ተለያየ፤
Share
ዘፍጥረት 32 ያንብቡዘፍጥረት 32:25 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንዳላሸነፈውም ባየ ጊዜ የጭኑን ሹልዳ ያዘው፤ የያዕቆብም የጭኑ ሹልዳ ሲታገለው ደነዘዘ።
Share
ዘፍጥረት 32 ያንብቡ