ዘፍጥረት 32:29
ዘፍጥረት 32:29 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ያዕቆብም “አንተስ ስምህ ማን ነው?” አለው። ሰውየውም “ስሜን ለማወቅ የምትፈልገው ለምንድን ነው?” አለውና ያዕቆብን ባረከው።
Share
ዘፍጥረት 32 ያንብቡዘፍጥረት 32:29 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ያዕቆብም፥ “ስምህን ንገረኝ” ብሎ ጠየቀው። እርሱም፥ “ስሜን ለምን ትጠይቃለህ? ድንቅ ነውና” አለው።
Share
ዘፍጥረት 32 ያንብቡ