ዘፍጥረት 35:18
ዘፍጥረት 35:18 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እርስዋ ግን ልትሞት ታጣጥር ስለ ነበር ከመሞቷ በፊት ልጅዋን “ቤንኦኒ” አለችው፤ አባቱ ግን “ብንያም” አለው።
Share
ዘፍጥረት 35 ያንብቡዘፍጥረት 35:18 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ከዚያም በኋላ ነፍስዋ ልትወጣ ደረሰች፤ ሞትዋ በእርሱ ሆኖአልና ስሙን የጭንቀቴ ልጅ ብላ ጠራችው ፤ አባቱ ግን ብንያም አለው።
Share
ዘፍጥረት 35 ያንብቡ