ዘፍጥረት 4:9
ዘፍጥረት 4:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ከዚያም፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ቃየንን፣ “ወንድምህ አቤል የት ነው?” አለው። ቃየንም፣ “አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ሲል መለሰ።
Share
ዘፍጥረት 4 ያንብቡዘፍጥረት 4:9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔርም ቃየልን “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” ሲል ጠየቀው፤ ቃየልም “የት እንዳለ አላውቅም፤ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝን?” ብሎ መለሰ።
Share
ዘፍጥረት 4 ያንብቡዘፍጥረት 4:9 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
ጌታም ቃየንን፥ “ወንድምህ አቤል ወዴት ነው?” አለው። እርሱም፥ “አላውቅም፥ እኔ የወንድሜ ጠባቂ ነኝ?” አለ።
Share
ዘፍጥረት 4 ያንብቡ