ሐጌ 2:5 - Compare All Versions
ሐጌ 2:5 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ከግብጽ ምድር በወጣችሁ ጊዜ ‘እኔ ከእናንተ ጋር እሆናለሁ’ ብዬ በሰጠሁት የተስፋ ቃል መሠረት አሁንም መንፈሴ ከእናንተ ጋር ስለ ሆነ አይዞአችሁ አትፍሩ” ብሎ ነገራቸው።
ያጋሩ
ሐጌ 2 አማ05ሐጌ 2:5 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከግብጽ ምድር በወጣችሁ ጊዜ የገባሁላችሁ ቃል ነው መንፈሴ በመካከላችሁ ይቆማልና አትፍሩ።
ያጋሩ
ሐጌ 2 መቅካእኤ