ዕብራውያን 10:26-27
ዕብራውያን 10:26-27 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በኋላ ወደን ኃጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኃጢአት መሥዋዕት አይቀርብልንም፤ ነገር ግን የሚያስፈራ የፍርድና ተቃዋሚዎችንም ለመብላት የሚጠብቅ የእሳት ግለት አለ።
Share
ዕብራውያን 10 ያንብቡዕብራውያን 10:26-27 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እውነትን ካወቅናት በኋላ፥ ተጋፍተን ብንበድል ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ኀጢአት መሥዋዕት አይኖርም። ነገር ግን የሚያስፈራ ፍርድ ከሓዲዎችንም የሚበላቸው የቅናት እሳት ይጠብቃቸዋል።
Share
ዕብራውያን 10 ያንብቡ