ዕብራውያን 12:3
ዕብራውያን 12:3 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ።
Share
ዕብራውያን 12 ያንብቡዕብራውያን 12:3 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንግዲህ ሳትሰለቹና ተስፋ ሳትቈርጡ ይህን ሁሉ የኃጢአተኞችን ተቃውሞ የታገሠውን ኢየሱስን ተመልከቱ።
Share
ዕብራውያን 12 ያንብቡ