ኢሳይያስ 24:17 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢሳይያስ 24:17 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በምድር ላይ የምትኖሩ ሁሉ! አድምጡኝ! ሽብር፥ ጒድጓድና ወጥመድ ይጠብቃችኋል።
ኢሳይያስ 24:17 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በምድር ላይ በሚኖሩ፥ ፍርሀትና ገደል ወጥመድም አሉ።
ኢሳይያስ 24:17 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በምድር ላይ የምትኖር ሆይ፥ ፍርሃትና ገደል ወጥመድም በአንተ ላይ አሉ።
ኢሳይያስ 24:17 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በምድር ላይ የምትኖር ሆይ፥ ፍርሃትና ገደል ወጥመድም በአንተ ላይ አሉ።