ኢሳይያስ 26:12
ኢሳይያስ 26:12 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
አቤቱ ጌታ፥ ሥራችንን ሁሉ ሠርተህልናልና ሰላምን ትሰጠናለህ።
Share
ኢሳይያስ 26 ያንብቡኢሳይያስ 26:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አቤቱ፥ አምላካችን ሁሉን ሰጥተኸናልና ሰላምን ስጠን።
Share
ኢሳይያስ 26 ያንብቡኢሳይያስ 26:12 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ሰላምን መሠረትህልን፤ የሠራነውንም ሁሉ አንተ አከናወንህልን።
Share
ኢሳይያስ 26 ያንብቡ