ኢሳይያስ 26:7
ኢሳይያስ 26:7 መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) (መቅካእኤ)
የጻድቃን መንገድ ቅን ናት፤ አንተ ቅን የሆንክ የጻድቃንን መንገድ ታቀናለህ።
Share
ኢሳይያስ 26 ያንብቡኢሳይያስ 26:7 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የጻድቃን መንገድ የቀና ትሆናለች፤ የቅኖችም መንገድ ትጠረጋለች።
Share
ኢሳይያስ 26 ያንብቡኢሳይያስ 26:7 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የጻድቃን መንገድ ቅን ናት፤ አንተ ቅን የሆንህ ሆይ፤ የጻድቃንን መንገድ ታቃናለህ።
Share
ኢሳይያስ 26 ያንብቡ