ኢሳይያስ 37:20
ኢሳይያስ 37:20 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ! አንተ ብቻ አምላክ መሆንህን የዓለም ሕዝቦች ሁሉ ያውቁ ዘንድ አሁን ከአሦራውያን እጅ በመታደግ አድነን።”
Share
ኢሳይያስ 37 ያንብቡኢሳይያስ 37:20 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እንግዲህ አምላካችን አቤቱ፥ የምድር ነገሥታት ሁሉ አንተ ብቻ እግዚአብሔር እንደ ሆንህ ያውቁ ዘንድ ከእጁ አድነን።”
Share
ኢሳይያስ 37 ያንብቡኢሳይያስ 37:20 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
አሁንም እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ፤ የምድር መንግሥታት ሁሉ አንተ እግዚአብሔር ብቻ አምላክ መሆንህን ያውቁ ዘንድ፣ አቤቱ ከእጁ አድነን።”
Share
ኢሳይያስ 37 ያንብቡ