ኢሳይያስ 40:11
ኢሳይያስ 40:11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እንደ እረኛ ለመንጋው እንክብካቤ ያደርጋል፤ ግልገሎቹን በአንድነት ይሰበስባል፤ በእጆቹም ዐቅፎ ይወስዳቸዋል፤ እናቶቻቸውንም በርኅራኄ ይመራቸዋል።
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡኢሳይያስ 40:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መንጋውን እንደ እረኛ ያሰማራል፤ ጠቦቶቹን በክንዱ ሰብስቦ በብብቱ ይሸከማል፤ የሚያጠቡትንም በቀስታ ይመራል።
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡኢሳይያስ 40:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
መንጋውን እንደ እረኛ ያሰማራል፤ ጠቦቶቹን በክንዱ ይሰበስባል፤ በዕቅፉም ይይዛቸዋል፤ የሚያጠቡትንም በጥንቃቄ ይመራል።
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡ