ኢሳይያስ 40:4
ኢሳይያስ 40:4 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ጐድጓዳውና ሸለቆው ይሙላ፤ ተራራውና ኰረብታው ሁሉ ዝቅ ብሎ ይደልደል፤ ኮረብታውና ወጣ ገባ የሆነው ምድር ሁሉ ይስተካከል።
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡኢሳይያስ 40:4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሸለቆው ሁሉ ይሙላ፤ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል፤ ጠማማውም ይቅና፤ ሰርጓጕጡም ሜዳ ይሁን፤
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡኢሳይያስ 40:4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሸለቆው ሁሉ ከፍ ይላል፤ ተራራውና ኰረብታው ሁሉ ዝቅ ይላል፤ ጠማማው ምድር ይስተካከላል፤ ወጣ ገባውም ለጥ ያለ ሜዳ ይሆናል።
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡ