ኢሳይያስ 40:8
ኢሳይያስ 40:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
በእርግጥ ሣር ይደርቃል፤ አበባም ይረግፋል፤ የአምላካችን ቃል ግን ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖራል።”
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡኢሳይያስ 40:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሣሩ ይደርቃል፤ አበባውም ይረግፋል፤ የአምላካችን ቃል ግን ለዘለዓለም ጸንቶ ይኖራል።”
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡኢሳይያስ 40:8 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሣሩ ይደርቃል፤ አበባውም ይረግፋል፤ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”
Share
ኢሳይያስ 40 ያንብቡ