ኢሳይያስ 41:13
ኢሳይያስ 41:13 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ቀኝ እጅህን የያዝሁህ፥ እንዲህም የምልህ እኔ አምላክህ ነኝና።
Share
ኢሳይያስ 41 ያንብቡኢሳይያስ 41:13 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀኝ እጅህን እይዛለሁና አትፍራ ይልሃል፤ እረዳሃለሁ።
Share
ኢሳይያስ 41 ያንብቡኢሳይያስ 41:13 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፦ አትፍራ፥ እረዳሃለሁ ብዬ ቀኝህን እይዛለሁና።
Share
ኢሳይያስ 41 ያንብቡኢሳይያስ 41:13 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
‘አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ፥ ቀኝ እጅህን ይዤ እረዳሃለሁ’ እያልኩ የማበረታታህ፥ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።”
Share
ኢሳይያስ 41 ያንብቡ