ኢሳይያስ 46:9
ኢሳይያስ 46:9 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እኔ ብቻ አምላክ መሆኔንና ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ ዕወቁ፤ በቀድሞ ዘመን የተደረጉትን የጥንቱን ነገሮች አስታውሱ፤ እኔ አምላክ ነኝ፤ እኔንም የሚመስል ሌላ የለም።
Share
ኢሳይያስ 46 ያንብቡኢሳይያስ 46:9 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እኔ አምላክ ነኝና፤ ያለ እኔም ሌላ የለምና የቀድሞውንና የጥንቱን ነገር ዐስቡ። እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ እንደ እኔም ያለ ማንም የለም።
Share
ኢሳይያስ 46 ያንብቡኢሳይያስ 46:9 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የጥንቱን፣ የቀደመውን ነገር አስታውሱ፤ እኔ አምላክ ነኝ፤ ከእኔም በቀር ሌላ የለም፤ እኔ አምላክ ነኝ፤ እንደ እኔ ያለ የለም።
Share
ኢሳይያስ 46 ያንብቡ