ኢሳይያስ 48:11
ኢሳይያስ 48:11 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ስለ እኔ ስለ ራሴ ይህን አደርገዋለሁ፤ ስሜስ ለምን ይነቀፋል? ክብሬንም ለማንም አልሰጥም።”
Share
ኢሳይያስ 48 ያንብቡኢሳይያስ 48:11 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ስለ እኔ፥ ስለ ራሴ ይህን ለአንተ አደርገዋለሁ፤ ስሜ ተነቅፎአልና፤ ክብሬንም ለሌላ አልሰጥም።
Share
ኢሳይያስ 48 ያንብቡኢሳይያስ 48:11 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ስለ ራሴ፣ ስለ ራሴ ስል አደርጋለሁ፤ ራሴን ለውርደት እንዴት አሳልፌ እሰጣለሁ? ክብሬን ለማንም አልሰጥም።
Share
ኢሳይያስ 48 ያንብቡ