ያዕቆብ 1:20 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ያዕቆብ 1:20 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣምና።

ያዕቆብ 1:20 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያስገኝም።

ያዕቆብ 1:20 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና።