ኤርምያስ 9:13-14
ኤርምያስ 9:13-14 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እግዚአብሔርም እንዲህ አለኝ፦ ሕዝቤ በፊታቸው የሰጠኋቸውን ሕጌን ትተዋል፤ ቃሌንም አልሰሙም። ነገር ግን የልባቸውን ምኞትና አባቶቻቸው ያስተማሩአቸውን ጣዖት ተከትለዋል፤
ያጋሩ
ኤርምያስ 9 ያንብቡኤርምያስ 9:13-14 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔርም እንዲህ አለ፤ “ይህ የሆነው የሰጠኋቸውን ሕጌን ትተው ስላልታዘዙኝና ሥርዐቴን ስላልተከተሉ ነው። በዚህ ፈንታ፣ በልባቸው እልኸኝነት በመሄድ አባቶቻቸው ያስተማሯቸውን በኣሊምን ተከተሉ።”
ያጋሩ
ኤርምያስ 9 ያንብቡኤርምያስ 9:13-14 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
እግዚአብሔርም እንዲህ አለ፦ የሰጠኋቸውን ሕጌን ትተዋልና፥ ቃሌንም አልሰሙምና፥ ነገር ግን የልባቸውን ምኞትና አባቶቻቸው ያስተማሩአቸውን በኣሊምን ተከትለዋልና
ያጋሩ
ኤርምያስ 9 ያንብቡ