ዮሐንስ 1:1
ዮሐንስ 1:1 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
በመጀመሪያ ቃል ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:1 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ቃል በመጀመሪያ ነበረ፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፤ ይህም ቃል እግዚአብሔር ነበረ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡ