ዮሐንስ 1:12
ዮሐንስ 1:12 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑ የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ሥልጣንን ሰጣቸው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:12 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:12 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
ይሁን እንጂ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆንን መብት ሰጣቸው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡ