ዮሐንስ 1:3-4
ዮሐንስ 1:3-4 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሁሉም በእርሱ ሆነ፤ ከሆነውም ሁሉ ያለ እርሱ ምንም የሆነ የለም። ሕይወት በእርሱ ነበረ፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረ፤
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:3-4 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሁሉ ነገር በርሱ ተፈጥሯል፤ ከተፈጠረው ሁሉ ያለ እርሱ የተፈጠረ ምንም የለም። ሕይወት በርሱ ነበረች፤ ይህች ሕይወት የሰው ብርሃን ነበረች።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡዮሐንስ 1:3-4 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።
ያጋሩ
ዮሐንስ 1 ያንብቡ