ዮሐንስ 10:29-30
ዮሐንስ 10:29-30 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
እነርሱን የሰጠኝ አባቴ እርሱ ከሁሉ ይበልጣልና፤ ከአባቴም እጅ መንጠቅ የሚችል የለም። እኔና አብ አንድ ነን።”
ያጋሩ
ዮሐንስ 10 ያንብቡዮሐንስ 10:29-30 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እነርሱን የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፤ ከአባቴም እጅ ማንም ሊነጥቃቸው አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”
ያጋሩ
ዮሐንስ 10 ያንብቡዮሐንስ 10:29-30 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”
ያጋሩ
ዮሐንስ 10 ያንብቡ