ዮሐንስ 3:17
ዮሐንስ 3:17 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ዓለም በእርሱ ይድን ዘንድ ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ልጁን ወደዚህ ዓለም አልላከውምና።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:17 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው በዓለም ለመፍረድ ሳይሆን፣ ዓለምን በርሱ ለማዳን ነው።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:17 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡዮሐንስ 3:17 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እግዚአብሔር ልጁን ወደ ዓለም የላከው፥ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም ላይ ለመፍረድ አይደለም።
ያጋሩ
ዮሐንስ 3 ያንብቡ