ዮሐንስ 4:25-26
ዮሐንስ 4:25-26 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
ሴቲቱም፥ “ክርስቶስ የሚሉት መሲሕ እንደሚመጣ እናውቃለን፤ እርሱም በሚመጣ ጊዜ ሁሉን ይነግረናል” አለችው። ጌታችን ኢየሱስም፥ “የማነጋግርሽ እኔ እርሱ ነኝ” አላት።
ያጋሩ
ዮሐንስ 4 ያንብቡዮሐንስ 4:25-26 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
ሴትዮዋም፣ “ክርስቶስ የተባለ መሲሕ እንደሚመጣ ዐውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ነገር ይነግረናል” አለችው። ኢየሱስም፣ “የማነጋግርሽ እኮ እኔ እርሱ ነኝ” ሲል ገልጾ ነገራት።
ያጋሩ
ዮሐንስ 4 ያንብቡዮሐንስ 4:25-26 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ሴቲቱ፦ ክርስቶስ የሚባል መሲሕ እንዲመጣ አውቃለሁ፤ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል አለችው። ኢየሱስ፦ የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት።
ያጋሩ
ዮሐንስ 4 ያንብቡ