ዮሐንስ 6:44
ዮሐንስ 6:44 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
የላከኝ አብ ካልሳበው በቀር ወደ እኔ መምጣትን የሚችል የለም፤ እኔም በመጨረሻዪቱ ቀን አስነሣዋለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 6 ያንብቡዮሐንስ 6:44 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
የላከኝ አብ ካልሳበው በቀር ማንም ወደ እኔ መምጣት አይችልም፤ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 6 ያንብቡዮሐንስ 6:44 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
ያጋሩ
ዮሐንስ 6 ያንብቡ