ኢዮብ 10:12 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 10:12 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሕይወትን ሰጠኸኝ፤ በጎነትንም አሳየኸኝ፤ እንክብካቤህም መንፈሴን ጠበቀ።

ኢዮብ 10:12 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሕይወትንና ዘለዓለማዊ ፍቅርን ሰጥተኸኛል፤ ጥበቃህም መንፈሴን አጸናው።

ኢዮብ 10:12 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሕይ​ወ​ትና ቸር​ነ​ትን ሰጠ​ኸኝ። መጐ​ብ​ኘ​ት​ህም መን​ፈ​ሴን ጠበ​ቀ​ልኝ።

ኢዮብ 10:12 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ሕይወትና ቸርነት አደረግህልኝ፥ መጐብኘትህም መንፈሴን ጠበቀች።

ኢዮብ 10:12 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሕይወትና ቸርነት አደረግህልኝ፥ መጐብኘትህም መንፈሴን ጠበቀች።