ኢዮብ 10:8 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 10:8 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“እጅህ አበጀችኝ፤ ሠራችኝም፤ መልሰህ ደግሞ ታጠፋኛለህን?

ኢዮብ 10:8 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

“ቅርጽና መልክ ሰጥተው ያበጁኝ እጆችህ ናቸው፤ ታዲያ፥ አሁን እነዚያ እጆችህ መልሰው ያፈርሱኛልን?

ኢዮብ 10:8 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

“እጆ​ችህ ፈጠ​ሩኝ፤ ሠሩ​ኝም፤ ከዚ​ያም በኋላ ዞረህ ጣል​ኸኝ።

ኢዮብ 10:8 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እጅህ ለወሰችኝ ሠራችኝም፥ ከዚያም በኋላ ዞረህ ታጠፋኝ ዘንድ ፈለግህ።

ኢዮብ 10:8 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

እጆችህ ቀረጹኝ ሠሩኝም፥ ከዚያም ተመልሰህ ታጠፋኝ ዘንድ ፈለግህ።