ኢዮብ 11:16-17 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 11:16-17 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
መከራህን ትረሳለህ፤ ዐልፎ እንደ ሄደ ጐርፍም ታስበዋለህ። ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ያበራል፤ ጨለማውም እንደ ንጋት ይሆናል።
ያጋሩ
ኢዮብ 11 NASVኢዮብ 11:16-17 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ችግርህን ሁሉ ትረሳዋለህ፤ የምታስታውሰውም እንዳለፈ ጐርፍ ብቻ ነው። ሕይወትህ ከቀትር ፀሐይ ይበልጥ ይበራል፤ ጨለማው እንደ ማለዳ ብርሃን ይሆናል።
ያጋሩ
ኢዮብ 11 አማ05ኢዮብ 11:16-17 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
መከራህንም እንዳለፈ ማዕበል ትረሳለህ፥ ከእንግዲህም ወዲያ አትደነግጥም። ጸሎትህ እንደ አጥቢያ ኮከብ ይሆናል። ሕይወትህም እንደ ቀትር ብርሃን ያበራል።
ኢዮብ 11:16-17 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
መከራህንም ትረሳለህ፥ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። ከቀትር ይልቅ ሕይወትህ ይበራል፥ ጨለማም ቢሆን እንደ ጥዋት ይሆናል።
ያጋሩ
ኢዮብ 11 አማ54ኢዮብ 11:16-17 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
መከራህንም ትረሳለህ፥ እንዳለፈ ውኃ ታስበዋለህ። ሕይወትህ ከቀትር ይልቅ ያበራል፥ ጨለማም ቢሆን እንደ ጥዋት ይሆናል።
ያጋሩ
ኢዮብ 11 መቅካእኤ