ኢዮብ 12:13 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 12:13 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“ጥበብና ኀይል የእግዚአብሔር ናቸው፤ ምክርና ማስተዋልም በርሱ ዘንድ ይገኛሉ።

ኢዮብ 12:13 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እግዚአብሔር ግን ጥበብና ኀይል አለው፤ ምክርና አስተዋይነት የሚገኙት ከእርሱ ነው።

ኢዮብ 12:13 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ጥበ​ብና ኀይል አለ፤ ለእ​ርሱ ምክ​ርና ማስ​ተ​ዋል አለው።

ኢዮብ 12:13 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ኃይል አለ፥ ለእርሱ ምክርና ማስተዋል አለው።

ኢዮብ 12:13 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“በእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ኃይል አለ፥ በእርሱ ዘንድ ምክርና ማስተዋል አለ።