ኢዮብ 13:16 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 13:16 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ኃጢአተኛ ሰው በእግዚአብሔር ፊት መቅረብ ስለማይችል ምናልባት ይህ ድፍረቴ የመዳን ምክንያት ሊሆን ይችላል።
ያጋሩ
ኢዮብ 13 አማ05ኢዮብ 13:16 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ዝንጉ ሰው በፊቱ አይገባምና እርሱ መድኀኒት ይሆንልኛል።