ኢዮብ 17:1 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 17:1 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

መንፈሴ ደክሟል፣ ዘመኔ ዐጥሯል፤ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

ኢዮብ 17:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

“መንፈሴ ደከመ፤ የሕይወቴም ዘመን ሊፈጸም ተቃርቦአል፤ መቃብርም ይጠብቀኛል።

ኢዮብ 17:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ነፍ​ሴን የሚ​ያ​ወ​ጣት ያስ​ጨ​ን​ቀ​ኛል መቃ​ብ​ር​ንም እመ​ኘ​ዋ​ለሁ፤ ግን አላ​ገ​ኘ​ውም፤

ኢዮብ 17:1 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

መንፈሴ ደከመ፥ ዘመኔ አለቀ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።

ኢዮብ 17:1 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

መንፈሴ ደከመ፥ ቀኖቼ አለቁ፥ መቃብርም ተዘጋጅቶልኛል።