ኢዮብ 17:3 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 17:3 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አሁንም አንተ መያዣ ሆነህ ተዋሰኝ፥ ከእኔ ጋር አጋና የሚመታ ማን ነው?
ያጋሩ
ኢዮብ 17 አማ54ኢዮብ 17:3 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
“እባክህን፥ አንተ ዋስ ሁነኝ፥ ለእኔ ተያዥ የሚሆነኝ ማን ነው?
ያጋሩ
ኢዮብ 17 መቅካእኤ