ኢዮብ 18:5 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 18:5 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

“የክፉዎች መብራት ይጠፋል፤ የእሳቱም ነበልባል ድርግም ይላል።

ኢዮብ 18:5 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

“የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፤ የእሳቱም ነበልባል ዳግመኛ አይታይም።

ኢዮብ 18:5 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

“የኀ​ጢ​ኣ​ተ​ኞች መብ​ራት ይጠ​ፋል፥ ነበ​ል​ባ​ላ​ቸ​ውም ብልጭ አይ​ልም።

ኢዮብ 18:5 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፥ የእሳቱም ነበልባል ብልጭ አይልም።

ኢዮብ 18:5 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

“የኃጢአተኛ መብራት ይጠፋል፥ የእሳቱም ነበልባል ብልጭ አይልም።