ኢዮብ 2:6 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 2:6 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እግዚአብሔርም ሰይጣንን “መልካም ነው፤ አትግደለው እንጂ በእርሱ ላይ የፈለግኸውን ማድረግ ትችላለህ” አለው።
ያጋሩ
ኢዮብ 2 አማ05ኢዮብ 2:6 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እግዚአብሔርም ሰይጣንን አለው፥ “እነሆ፥ ሥጋውንና አጥንቱን በእጅህ ሰጠሁህ። ነገር ግን ሕይወቱን ተው።”
ያጋሩ
ኢዮብ 2 አማ2000ኢዮብ 2:6 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እግዚአብሔም ሰይጣንን፦ ሕይወቱን ተወው እንጂ እነሆ፥ እርሱ በእጅህ ነው አለው።
ያጋሩ
ኢዮብ 2 አማ54ኢዮብ 2:6 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጌታም ሰይጣንን፦ “ሕይወቱን ተወው እንጂ እነሆ፥ እርሱ በእጅህ ነው” አለው።
ያጋሩ
ኢዮብ 2 መቅካእኤ