ኢዮብ 22:27 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 22:27 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ወደ እርሱም በምትጸልይበት ጊዜ የለመንከውን ሁሉ ስለሚፈጽምልህ፥ ስለትህን ትከፍላለህ።
ያጋሩ
ኢዮብ 22 አማ05ኢዮብ 22:27 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ወደ እርሱም ትጸልያለህ፥ እርሱም ይሰማሃል፤ ስእለትህንም ይሰጠሃል።
ኢዮብ 22:27 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ወደ እርሱም ትጸልያለህ፥ እርሱም ይሰማሃል፥ ስእለትህንም ትሰጣለህ።
ያጋሩ
ኢዮብ 22 አማ54ኢዮብ 22:27 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ወደ እርሱም ትጸልያለህ፥ እርሱም ይሰማሃል፥ ስእለትህንም ትሰጣለህ።
ያጋሩ
ኢዮብ 22 መቅካእኤ