ኢዮብ 23:11 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 23:11 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እግሮቼ እርሱ በሚወደው መንገድ ይሄዳሉ፤ በማወላወል ወደ ግራም ወደ ቀኝም አልልም።
ያጋሩ
ኢዮብ 23 አማ05ኢዮብ 23:11 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እንደ ትእዛዙ እወጣለሁ፥ መንገዱንም ጠብቄአለሁ፥ ፈቀቅም አላልሁም።
ኢዮብ 23:11 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እግሬ ወደ እርምጃው ተጣብቆአል፥ መንገዱንም ጠብቄአለሁ፥ ፈቀቅም አላልሁም።
ያጋሩ
ኢዮብ 23 አማ54ኢዮብ 23:11 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እግሬ ዱካውን ተከትሎአል፥ መንገዱንም ጠብቄአለሁ፥ ከመስመር አልወጣሁም።
ያጋሩ
ኢዮብ 23 መቅካእኤ