ኢዮብ 25:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 25:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
“ሥልጣንና መፈራት የእግዚአብሔር ነው፤ በላይኛው ግዛቱ በሰማይ ሰላምን ይመሠርታል።
ያጋሩ
ኢዮብ 25 አማ05ኢዮብ 25:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“ጥንቱን መፈራት በእርሱ ዘንድ ያለ አይደለምን? በከፍታውም ሁሉን ነገር አድራጊ ነው።
ኢዮብ 25:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ገዢነትና መፈራት በእርሱ ዘንድ ናቸው፥ በከፍታውም ሰላም አድራጊ ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 25 አማ54ኢዮብ 25:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
“ገዢነትና መፈራት በእርሱ ዘንድ ናቸው፥ በከፍታውም ሰላምን የሚያሰፍን ነው።
ያጋሩ
ኢዮብ 25 መቅካእኤ