ኢዮብ 27:3-4 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 27:3-4 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በውስጤ የሕይወት እስትንፋስ፣ በአፍንጫዬም ውስጥ የእግዚአብሔር መንፈስ እስካለ ድረስ፣ ከንፈሬ ኀጢአትን አትናገርም፤ አንደበቴም ሽንገላ አይወጣውም።
ያጋሩ
ኢዮብ 27 NASVኢዮብ 27:3-4 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እግዚአብሔር የሕይወት እስትንፋስ ሰጥቶኝ እስከ አለሁ ድረስ ከቶ ክፉ ቃል ከአፌ አይወጣም፤ በአንደበቴም ሐሰት አልናገርም።
ያጋሩ
ኢዮብ 27 አማ05ኢዮብ 27:3-4 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እስትንፋሴ በእኔ ውስጥ ገና ሳለች፥ የሚያናግረኝም የእግዚአብሔር መንፈስ በአፍንጫዬ ውስጥ ገና ሳለ፥ አንደበቴ ዐመፅን አይናገርም፤ ነፍሴም የዐመፅ አሳብን አትማርም፤
ኢዮብ 27:3-4 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እስትንፋሴ በእኔ ውስጥ፥ የእግዚአብሔርም መንፈስ በአፍንጫዬ ውስጥ ገና ሳለ፥ ከንፈሬ ኃጢአትን አትናገርም፥ አንደበቴም ሽንገላን አያወጣም።
ያጋሩ
ኢዮብ 27 አማ54ኢዮብ 27:3-4 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እስትንፋሴ በእኔ ውስጥ፥ የእግዚአብሔርም መንፈስ በአፍንጫዬ ውስጥ ገና ሳለ፥ ከንፈሬ ኃጢአትን አይናገርም፥ አንደበቴም ሽንገላን አያወጣም።
ያጋሩ
ኢዮብ 27 መቅካእኤ