ኢዮብ 28:20-21 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 28:20-21 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
“ታዲያ፣ ጥበብ ከወዴት ትመጣለች? ማስተዋልስ የት ትገኛለች? ከሕያዋን ፍጥረታት ዐይን ሁሉ ተሰውራለች፤ ከሰማይ ወፎችም ተሸሽጋለች።
ያጋሩ
ኢዮብ 28 NASVኢዮብ 28:20-21 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ታዲያ፥ ጥበብ ከየት ትመጣለች? ማስተዋልስ ከወዴት ትገኛለች? “ከሕያው ፍጡር ሁሉ የተሰወረች ናት፤ በሰማይ የሚበሩ ወፎች እንኳ ፈልገው አያገኙአትም።
ያጋሩ
ኢዮብ 28 አማ05ኢዮብ 28:20-21 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“እንግዲያ ጥበብ ከወዴት ትገኛለች? የማስተዋልስ ሀገሯ ወዴት ነው? በሰው ሁሉ ዘንድ ተረስታለች፥ ከሰማይ ወፎችም ተሰውራለች።
ኢዮብ 28:20-21 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እንግዲያሳ ጥበብ ከወዴት ትመጣለች? የማስተዋልስ ስፍራ ወዴት ነው? ከሕያዋን ሁሉ ዓይን ተሰውራለች፥ ከሰማይ ወፎች ተሸሽጋለች።
ያጋሩ
ኢዮብ 28 አማ54ኢዮብ 28:20-21 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
“እንግዲያውስ ጥበብ ከወዴት ትመጣለች? የማስተዋልስ ስፍራ ወዴት ነው? ከሕያዋን ሁሉ ዐይን ተሰውራለች፥ ከሰማይ ወፎችም ተሸሽጋለች።
ያጋሩ
ኢዮብ 28 መቅካእኤ