ኢዮብ 29:14 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 29:14 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ጽድቅን እንደ ልብስ ለበስሁ፤ ፍትሕም መጐናጸፊያዬና ጥምጥሜ ነበር።

ኢዮብ 29:14 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ጽድቅን እንደ ልብስ ለበስኳት፤ ትክክለኛ ፍርድንም እንደ ካባ ደረብኳት፤ እንደ ቆብም ደፋኋት።

ኢዮብ 29:14 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ጽድ​ቅን ለበ​ስሁ፥ ቅን​ነ​ት​ንም እንደ መጎ​ና​ጸ​ፊያ ተሸ​ለ​ምሁ፤ ፍር​ድ​ንም እንደ ኩፋር ተቀ​ዳ​ጀ​ኋት

ኢዮብ 29:14 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ጽድቅን ለበስሁ እርስዋም ለበሰችኝ፥ ፍርዴም እንደ መጐናጸፊያና እንደ ኵፋር ነበረ።

ኢዮብ 29:14 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ጽድቅን ለበስሁ እርሷም ለበሰችኝ፥ ፍርዴም እንደ ካባና እንደ ቆብ ነበረ።