ኢዮብ 3:1 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ኢዮብ 3:1 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ከዚህ በኋላ፣ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ፤

ኢዮብ 3:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ከዚህ በኋላ ኢዮብ መናገር ጀመረ፤ የተወለደበትን ቀን እንዲህ ሲል ረገመ፦

ኢዮብ 3:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ከዚ​ያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፈተ፥ የተ​ወ​ለ​ደ​ባ​ት​ንም ቀን ረገመ።

ኢዮብ 3:1 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

ከዚያም በኋላ ኢዮብ አፉን ከፍቶ የተወለደበትን ቀን ረገመ።

ኢዮብ 3:1 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ከዚያም በኋላ ኢዮብ መናገር ጀመረ፤ የተወለደበትንም ቀን ረገመ።