ኢዮብ 34:21 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ኢዮብ 34:21 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እግዚአብሔር የሰዎችን ሁሉ እርምጃ ይመለከታል። የእያንዳንዳቸውን እርምጃ ይቈጣጠራል።
ያጋሩ
ኢዮብ 34 አማ05ኢዮብ 34:21 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እርሱ የሰዎችን ሥራ ይመረምራል፥ ከሚሠሩትም ሁሉ ከእርሱ የሚሰወር ምንም የለም።
ኢዮብ 34:21 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ዐይኖቹ የሰውን መንገድ ይመለከታሉ፥ የሰውን እርምጃ በሙሉ ያያል።
ያጋሩ
ኢዮብ 34 መቅካእኤ